አስረስ ማረ ስለ ፋኖና ማስረሻ ሰጤDecember 6, 2025 – Konjit Sitotaw — Comments ↓ ...
ከአገዛዙ በተሰጣቸው ተልዕኮ መሠረት በእገታና ዝርፊያ ድርጊት ላይ ተሰማርተው የነበሩ የአድማ ብተና አባላት በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ! በፋኖ ቁጥጥር ስር ...
የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥት ሌላ ዙር ጦርነት በትግራይ ላይ ለመክፈት እየጣረ ነው ሲል ወንጅሏል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው ...
” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ለማገድ መወሰናቸውን ትናንት አስታውቀዋል ...
(መሠረት ሚድያ)- ለሁለት ዓመታት ያህል በቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ የቆዩት የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ አብዱረሕማን አሕመዲን፣ አቶ ግዛቸው ...
ሕዳር 17 ቀን 2018 በቀሲስ አስተርአየ ስለ ክቡር አባታችን ሐጂ ሙፍቲ ዑመር ዘለቀ የቀረበው ጦማር አምስት በተለያዩ ወቅቶች ቀሲስ አስተርአየ ያቀረቧቸውን ...
ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች መሬት ባንክ መግባታቸው የታወቀ ሲሆን ጉዳዩ ያጋጠማቸው ነዋሪዎች ህዝቡ በየክፍለ ...
የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ...
የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ሦስት አዲስ ክሶች መመስረቱ ተሰማ ። ዓቃቤ ሕግ በታዬ ላይ አዲስ ከመሠረታቸው ክሶች ...
በምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሰረዘበት ሕወሃት፣ የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አደራዳሪ አካል የስምምነቱን አተገባበር እና የሌላ ...
የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ ...